Round 3 Registration Is Live

በአዲሱ የ AI ዘመን ትልቅ እና ውድ ሁነቱን AIን በትክክል የማዘዝ እና የማሰራራት ጥበብ በ 1 ወር ውስጥ ይማሩ! ከሀገር ውስጥ እና ከዓለም አቀፍ የ Remote AI ስራዎች ጋር ይገናኙ።

Enroll Now

1,200+

Active Students

98%

Satisfaction Rate

100%

Practical Projects

VIP Gigs

Job Opportunities

Biruk Girma

Lead Instructor

Biruk Girma

Meet Your Lead Instructor

Biruk Girma — Tech & AI Expert

ቢሩክ ግርማ በ AI፣ Prompt Engineering እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ያሰለጠነና ያስተማረ የዘርፉ ባለሙያ ነው። በ AxR Academy በኩል አዳዲስ የ AI ቴክኖሎጂዎችን በቀላሉ ለሁሉም ሰው ተaccessible በማድረግ ለወጣቶች የኢኮኖሚ እና የስራ እድል መክፈት ላይ ይሰራል።

5+ Years Tech Training
AI Prompt Architecture
Direct Student Mentorship
Real-World Workflows

የ 4 ሳምንታት ሙሉ የስልጠና ካሪኩለም

ከመሰረታዊ የመግቢያ እውቀት እስከ ከፍተኛ ደረጃ የ AI Prompt Engineering እና የገቢ ማስገኛ መንገዶች

WEEK 01Fundamentals

AI Foundations & Prompt Architecture

  • LLM models (ChatGPT, Claude, Gemini) አሰራር
  • Role-based, Context-based Prompting
  • Zero-shot & Few-shot Prompting Techniques
WEEK 02Advanced

Advanced Prompting Frameworks

  • Chain-of-Thought (CoT) Prompting
  • Tree-of-Thoughts & Structured Output Format
  • AI hallucination የመቆጣጠር ስልቶች
WEEK 03Content & Dev

AI Content Creation & Workflows

  • የቪዲዮ Script፣ Copywriting & Marketing ህጎች
  • AI ፎቶዎችና ግራፊክሶች ማፍለቂያ (Midjourney)
  • የስራ ሂደቶችን በ AI ማፍጠን (Automation)
WEEK 04Monetization

Monetization & Remote AI Jobs

  • Upwork, Fiverr & Remote AI Gigs
  • የ ሀገር ውስጥ የ 24 ሰዓት የስራ እድሎች
  • የመጨረሻ Capstone Project ማጠናቀቅ

Interactive Referral & Coin Calculator

ጓደኞችዎን በመጋበዝ የሚሰበስቡትን Coin እና የሚኖረውን የክፍያ ቅናሽ በስላይደሩ ይሞክሩት!

የሚጋብዟቸው ሰዎች ብዛት (Invites):2 People (2 Coins)
0 (0%)5 Invites (50% Off)10 Invites (100% FREE)
Regular Fee:700 ETB
My Coins:2 Coins
Discount Percentage:-20% (140 ETB)
Final Payable Amount:560 ETB
24/7 Student Assistance

የተማሪዎች ደጋፊ እና አስተባባሪ ቡድናችን

በትምህርቱ ወቅት ለሚነሱብዎት ማንኛውም አይነት የቴክኒክ፣ የከፍያ ወይም የትምህርት ጥያቄዎች ዝግጁ የሆነ የተማሪዎች ደጋፊ ቡድናችን በቴሌግራም እና በስልክ ድጋፍ ያደርግልዎታል።

Support Team

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)

አያስፈልግም! ኮርሱ ከዜሮ ጀምሮ ለተማሪዎች፣ ለተመራቂዎች፣ ለፍሪላንሰሮች እና ስራቸውን በ AI ማፍጠን ለሚፈልጉ በሙሉ የተዘጋጀ ነው። ምንም አይነት የኮዲንግ እውቀት አይጠይቅም።

የ AI እና የቴክኖሎጂ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ

ከ 1,200+ በላይ ተማሪዎች ጋር በመቀላቀል የዘመኑን ውድ ህሎት Prompt Engineeringን ያዳብሩ።